Mekdes Abebe - Yewisten - መቅደስ አበበ-የውስጤን - New Ethiopian Music 2024 (Lyric Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 дек 2024

Комментарии • 421

  • @YoniMan-l2k
    @YoniMan-l2k 12 дней назад +4

    አርትስት መቅደስ አበበ በቅርብ በራያ ሙዝቃ አንጠቢቃለን ንግስቲቱ ❤

  • @tsegaye4500
    @tsegaye4500 Месяц назад +28

    መች ይሆን በዚህ ድምፅ ሙሉ አልበም የምንሰማው መቅዲ??❤🎉🎉

  • @Motherland2016
    @Motherland2016 Месяц назад +8

    መቅዲ አንቺ ማለት ምርጥዬ የፈጣሪ የእጆቹ ስራ ጥበብ ነሽ ረጅም እድሜ እና ጤናውን ይስጥሽ።ለአንድ ሰከንድ አግኝቼሽ አድናቆቴን በአካል ብገልፅልሽ ምንኛ በታደልኩ።ውድድድድ ነው ማደርግሽ! ምርጥዬ የኢትዮጵያ አድናቂና አክባሪሽ ኤላ ነኝ ከአዱገነት መሀል አራዳ።

  • @zemenbantie2925
    @zemenbantie2925 Месяц назад +3

    ሁላችንም ናፈቀሽኝ ነብር፡፡ ሙዚቃው እንካን

  • @YonathanAsmare
    @YonathanAsmare Месяц назад +11

    ድንቅ ሙዚቃ በውብ ቃና! ፈታ ስላደረግሽኝ አመሰግናለሁ። መቅዲ❤

  • @LoulLoule-sc8mk
    @LoulLoule-sc8mk Месяц назад +9

    እግዚአብሔር ግን ምን አለበት አንድ ቀን እንኳን በአካል አጠገብሽ በሆንኩ ግን ማን ይረዳኛል ማንስ ያዳምጠኛል ለማንስ ለመናገር አቅሙና ዕድሉ አለኝ💔💔💔💔ምንያህል እንደምወድሽ💕💕💕

  • @tdotewahido1
    @tdotewahido1 Месяц назад +17

    መቅዲዬ ቆይተሽ ብትመጭም ድምፅሽ ያው ነው ይገርማል ይሄስ ስጦታ ነው ድምፀ መረዋ ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤️🙏

  • @Arefintertainment_Ethiopia
    @Arefintertainment_Ethiopia Месяц назад +10

    መሳጭ ነው ... የሆነ ዘመንን ያስታውሳል ። ድምፅሽ ያምራል አሌክሶ ደሞ እንደየ ዘፈኑ የሚገባውን አመጣጥነህ የምትሰራው ሙዚቃ ሁሌም ይመቸኛል። አሪፍ ነው ✅✅✅✅

  • @Makkekas
    @Makkekas 28 дней назад +5

    ማነዉ እንደኔ በስደት ሆኖ ይህን ዘፈን ያሳማዉ 2017 English 2024

  • @redflawer9043
    @redflawer9043 Месяц назад +14

    መቅድየ ቆንጆ ነሽ የፀሀይ መንታ

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 Месяц назад +1

    መቅዲ ጥሩ ቁመና እንዳለሽ አቃለሁ ግን በዚህ መልኩ ተጀምሮ እሥከሚጨረስ በሰላም ነው በተረፈ የዘፈኑ መልእክት ጥሩ ነው

  • @ትትናመጎስ
    @ትትናመጎስ Месяц назад +5

    መቅዲ አትጥፊ ተይ!.ይህን የተሰጠሽን ደምፅ በተለይየ ሰራ ላይ መስማት እንፈልጋለን.

  • @QtrDoha-t5y
    @QtrDoha-t5y Месяц назад +9

    መቅድየ የኔ ልዩ ሴት ትለያለሽ የኔ ደርባባ እድዴት እንደምወድሽ ሙዚቃወችሽ ውስጤ ናቸው❤❤❤❤

  • @dabaroba1829
    @dabaroba1829 Месяц назад +5

    አስቴር ,ሀመልማል ,ህብስት ሁሉንም አስታወሰኝ ጥሩ ስራ ነው በርቺ

  • @GeniAmharawit
    @GeniAmharawit Месяц назад +8

    ከዱቄት ነፃ በራሷ የምትተማመን ድምፀ መረዋ
    ስራዎቿ ለስለስ ያሉ ግን በቅኔ ልብ የሚነኩ በተለይ ለዘመኑ ፍቅር አቤት አገላለጿ
    የልባችንን ነዉ የሰራሽዉ በርችልን የኔ ቆንጆ❤

    • @osmanmoha-u4q
      @osmanmoha-u4q Месяц назад +1

      👍👍💕👍👍

    • @NaM-b8l
      @NaM-b8l Месяц назад

      በጣም😢😢😢😢😢

    • @wintakinfe6910
      @wintakinfe6910 Месяц назад

      ታድላ ቅንድብዋን ሁላ አልተቀበችም

  • @fkrulove
    @fkrulove Месяц назад +128

    መቅድዬ ልቤ💔 በተሰበረበት ጊዜ ነው ይሄን የትዝታ ዘፈን የዘፈንሺው እህህ ማነው እደኔ በሴት ዷደኛ የልቡን ሰው ያጣ?😢😢 እህቶቼ ከሴት ጋደኛ ምቀኛ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🙏😢😢

    • @dhgsfcvdtudw5782
      @dhgsfcvdtudw5782 Месяц назад +2

      Ayizosh Egzabehir yabertashi Ehite😢

    • @MesiChannel19
      @MesiChannel19 Месяц назад

      የኔ ቆንጆ አይዞሽ😢😢😢😢

    • @fkrulove
      @fkrulove Месяц назад

      @@MesiChannel19 🙏😢

    • @melkamubelay4549
      @melkamubelay4549 Месяц назад +4

      ጓደኛሽ በፊትም እውነተኛ ጓደኛሽ አልነበረችም እውነተኛ ፕፕጓደኛ አይጎዳም።

    • @فحييير
      @فحييير Месяц назад

      እኔ ስብርብሬ ወጣ 😢

  • @ያባቷልጅአህመዴ
    @ያባቷልጅአህመዴ Месяц назад +6

    የኔ ፍቅር ዛሬ ሶስት ቀናችን በጣም ነዉ የናፈቀኝ😢😢በቃኝ ወንድ ላላምን ልቤን ስብር አደረገዉ የስራህን ብቻ ሰላም ሁንልኝ😢😢💔🙌

    • @NaeemaImam-tp9fp
      @NaeemaImam-tp9fp Месяц назад +1

      አይዛሸ አላህ ያገናኛችሁ ታረቁ 😢

    • @osmanmoha-u4q
      @osmanmoha-u4q Месяц назад +1

      ሁሉም ወንድ አንድ አይነት አይደለም ተረጋጊ sis 😂👍

    • @fkrulove
      @fkrulove Месяц назад

      አይዞሽ እህቴ ጠንክሪ ሂወት ይቀጥላል😢❤

    • @NaeemaImam-tp9fp
      @NaeemaImam-tp9fp Месяц назад

      @@osmanmoha-u4q ሁሉም አንደ ነው ብላ የምታሰበው የመጀመሪያ ፈቅረኛዋ አለም ነው ብላ ሰለ ምታሰብ ሁሉም አንደ አደርጋ ታሰባለች ግን የተሳሳተ አመለካከት ነው

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB Месяц назад

      ይቺ ልጅ የሙዚቃዎቿ ሜሎዴ አንድ አይነት ናቸው ረጋ ያለ ነው ግን ደሰ ይላል እሰክሰታታዎም,እንደዘመኑ መቀዥዘዥ አትወድም አሰይ

  • @ወሎየዋየአባቴቅምጥል
    @ወሎየዋየአባቴቅምጥል Месяц назад +8

    የኔ ማር ❤❤❤ዘፈኖችሺ ዉስጤ ናቸዉ😢

  • @netsanettakele-fq5ry
    @netsanettakele-fq5ry Месяц назад +8

    አሌክስ ይለፍ እና መቅደስ አበበ ዋው ዋው ብለናል በጣም የሚደነቅ ስራ ነው ኮራንባችሁ በርቱልን ደስ ይላል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HuzefaAyalew
    @HuzefaAyalew 17 дней назад +3

    ፍጥረት በጂሽ ያድርግልሽ

  • @MesiChannel19
    @MesiChannel19 Месяц назад +16

    ማነው ሳያስበው እባው የፈሰሰ 👍👍👍😢😢😢

  • @tigestzewde4887
    @tigestzewde4887 Месяц назад +3

    መቅዲያችን በሙሉ አልበም ነይልን እንጂ🥰🥰 አሪፍ የትዝታ ሙዚቃ👍👍

  • @hahu3160
    @hahu3160 19 дней назад +2

    ዘንድሮ በስንቶ ጩኸታም ድምፅ ጆሯችን እየደነቆረ አንቺ ይሄን የመሰለ ድምፅ ይዘሽ ምነው ባጠፊ። I love your voice… I wish you sing more
    God bless

  • @WerkuhaWegdi
    @WerkuhaWegdi Месяц назад +3

    ይመችሽ ግን እየጠፋሽ ነው ይህን የመሰለ ውብ ድምፅ አታሳጭን ይህ ለኔ ውድ ተጋበዝልኝ የኔ ❤❤❤❤❤❤

  • @Alamrew-cx6xk
    @Alamrew-cx6xk Месяц назад +7

    በትዝታ ወደሁላ የሚወስድ ምርጥ ስራ ነው ስራወችሽ ሁሉ ምርጥ ናቸው በጣም ነው የምወዳቸው
    ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @AdoNagalliya
      @AdoNagalliya Месяц назад

      Abo❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @محمديوسف-ص6ص1ن
    @محمديوسف-ص6ص1ن 28 дней назад +1

    ልቤን በማዳመጥ በጣም ደስ ከሚል ድምፃውያን አንዱ

  • @mamush2245
    @mamush2245 Месяц назад +8

    Always cool and classy mekdie keep up show stopper

  • @Elshu254
    @Elshu254 Месяц назад +6

    ገና ሙዚቃው ሳልሰማው ነው ሳይሺ 👌👌😘😘😘😘😘😘

  • @girmachewmisganaw
    @girmachewmisganaw Месяц назад +1

    ደስ ሲል ትውስታው በርች🧡💛💚💥💥💥

  • @ሀያትሙሀመድ-ሸ8ዸ
    @ሀያትሙሀመድ-ሸ8ዸ Месяц назад +3

    እንደት እደምወድሽ ብታዉቂ መቅዲየ😢😢😢

  • @LyuNegn
    @LyuNegn Месяц назад +1

    መቅድዬ በጣም ነው ምወድሽ ሁሉም ሙዚቃወችሽ በጣም ነው የሚመቹኝ ቃላት አጣሁልሽ ከልቤ ወድሻለሁ

  • @fikir-q2v
    @fikir-q2v Месяц назад +8

    በጣምምምም ምወድሽ ዘፋኝ መቅዲዬ በርቺልኝ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @gezahentessema-lo2gs
    @gezahentessema-lo2gs Месяц назад +2

    ሲያነሳኝ ደም ሲጥለኝ
    እያዋዛ ነው የያዘኝ
    የኔ ድምቡሽቡሽ ድምፀ መረዋ ከዚህ ድምፅ መሉ አልበም እንጠብቃለን

  • @tizitamekonnen2867
    @tizitamekonnen2867 Месяц назад +7

    መልካም የኔ አመለ ሸጋ የኔ ወርቅ መቅዲየ🥰❤

  • @abrhamassefa8335
    @abrhamassefa8335 Месяц назад +6

    ብታምኑም ባታኑም እኔ እንደዚ ስትጠፋ በአልበም እንደምትመለስ ተስፋ አርጌ ነበር መቅዲ please አልበም በናትሽ ድምፅሽ ቢሰማ ቢሰማ አይጠገብም 🫶

  • @gerardhella3292
    @gerardhella3292 Месяц назад +8

    One more time a wonderful song, marvelous voice . Mekdes Abebe, I’m French, but you are really my favorite singer. You are the top of the top of the artists

  • @AbelAmsayaw
    @AbelAmsayaw Месяц назад +3

    አፈቀርኩ እዳልል ለፍርድ አይመች ከባድ ነዉ ትለያለሽ መቅዲ

  • @amogneandualem6042
    @amogneandualem6042 Месяц назад +7

    የኔ ማር ትችያለሽ!

  • @ohmeingott9912
    @ohmeingott9912 Месяц назад +9

    Very nice voice,i am hearing all your songs,although i cannot understand,but i feel it,full greeting to you and all ethiopian people. Sudaniese person. 🇪🇹❤🇸🇩

    • @shalom744
      @shalom744 26 дней назад

      Peace to our brothers out in Sudan.

  • @tinokarti1054
    @tinokarti1054 Месяц назад +8

    መቅዲ የኛ
    አ ን ደ ኛ ።
    በርችልኝ እህቴ

  • @ffgfffsamira
    @ffgfffsamira Месяц назад +7

    መቅድየ የነ ቆንጆ ጥሩ ስራ ነው በርቺ

  • @מסרשהאטאלו
    @מסרשהאטאלו Месяц назад +3

    መቅዲ ግሩም ሙዚቃ ነው እናመሰግናለን

  • @ethyopiaehtyopia22
    @ethyopiaehtyopia22 Месяц назад +2

    ውይ በእመቤቴ ስወድሽ እኮ ባይሽ ማይሰለቸኝ ልጅ ነሽ የኔ ቅመም ውድድ ነው ማረግሽ እመቤቴን ቃል የለኝም ስላቺ

  • @Hiwot19-g6b
    @Hiwot19-g6b Месяц назад

    ይሄን ስስማ ያች የተርገመች ጎደኛየ ትዝ አለችኝ በሷ የተነሳ ሙሉ ጎጃም እጠላለሁ ብቻ ከሴት ጎደኛ ምቀኛ ፈጣሪ ይርጠብቃችሁ

  • @ሜላትሜላትበለጠ
    @ሜላትሜላትበለጠ Месяц назад +3

    መቅዲ ስራዎችሸ ሁሉ ያስደምመናል

  • @TtYy-mf2ot
    @TtYy-mf2ot Месяц назад +5

    ድምፀ መረዋዋ መቅድ እንኳን ደህና መጣሺ❤❤❤❤❤❤

  • @mariamawetdegineh9294
    @mariamawetdegineh9294 Месяц назад +1

    Aaaaa የት ነክ ላንተ ነው ውዴ የሆነ ቀን ትራዳኛለኝ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤እወድካለው ናፍቀከኛል በቃ❤❤❤❤

  • @sekelasourceofnile
    @sekelasourceofnile Месяц назад +1

    ያምራል። አቀራረፁ አዲስ እይታ ነው። ወድጅዋለሁ። ዋይድ ሹት ቢኖረው ደግሞ ይበልጥ የሚያምር ይመስለኛል።

  • @የራያዋ
    @የራያዋ Месяц назад +2

    የኔ ቆጆ መቅድነቴ ሀሪፍ ስራ ነው በርች🎉🥰

  • @UhN-k3p
    @UhN-k3p 20 дней назад +1

    መቀዲበጣምነወየምወደሸ❤

  • @gechtube1408
    @gechtube1408 Месяц назад +3

    የኔ ማር እንኳን ደና መጣሽልን በጣም ወደነዋል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aapdo-qu1tm
    @aapdo-qu1tm Месяц назад +3

    መቅዲዬ ዬኔ ንግስት ማርያምን ስራወችሽን ስወድለሽ❤🎉

  • @huseenalii8641
    @huseenalii8641 Месяц назад +8

    ደርባባዋ❤😍💜🌸

  • @abay-7
    @abay-7 Месяц назад +3

    እንኳን መጣሽ ምርጥ ዜማ ነው። ጊዜውም እህ እህ ነው። ❤❤

  • @zinetabebe5967
    @zinetabebe5967 Месяц назад +2

    መቅዲዬ በጉጉት ነበር ሁሌ ምጠብቅሽ የኔ ውድ ስወድሽ እኮ ውድ የሀገሬ ልጅ♥♥

  • @osmanmoha-u4q
    @osmanmoha-u4q Месяц назад +6

    ምርጥ ነው 👍💕👍

  • @brukemelke2360
    @brukemelke2360 Месяц назад +5

    ያምራል

  • @behiwotmenged-yh4ql
    @behiwotmenged-yh4ql Месяц назад +1

    የኔ ውብ እንዴት እንደምወድሽ ብታይ አቤት ድምጽ

  • @fatiyahussen-q4h
    @fatiyahussen-q4h Месяц назад +6

    መቅድ የኔቆጆስወደሽ እኮ❤❤❤

  • @אדיסלםוורקנה
    @אדיסלםוורקנה Месяц назад +4

    መቅዲየ በጣም ነው የማደንቅሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sileshkefalemekonen-st4qg
    @sileshkefalemekonen-st4qg 16 дней назад +2

    ውዴ በአልበም ነይልን እስኪ ችሎታሽ አሳይን

  • @MahadaAmran-pz5ef
    @MahadaAmran-pz5ef Месяц назад +7

    You have all the respect and appreciation, I salute you. We do not know Ethiopian feelings, and you are more beautiful, my love. I wish you all the love and success. Glory to you, Ghazala, a beautiful voice.

  • @GebeyawBekie
    @GebeyawBekie Месяц назад +2

    በምን ነው የምወረድሽ መቅድ በዝህ እቢ አለኝ ሳልሰማሽ መዋልም አቃተኝ

  • @SintayehuMelke
    @SintayehuMelke Месяц назад +4

    ማሬ ስወድሺ

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም Месяц назад +3

    ፍቅርን የመሰለ ነገር የለም.. ❤

  • @azalechabate567
    @azalechabate567 Месяц назад +3

    መቅድዬ ቆጆ ውዷ የምወድሽ እህቴ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 በርቺልኝ ኡፍፍፍፍ እንዴት እንደወደድኩት ይመችሽ

  • @מנשהדוויט
    @מנשהדוויט Месяц назад +1

    ያለፈው ግዜ በጣም ትዝ ይለኛል ይመችሽ

  • @Semientube2634
    @Semientube2634 Месяц назад +1

    ድምጽሽን ስወደው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @betitube12
    @betitube12 Месяц назад +6

    አቤት ድምጽ መቅዲየ ውበ ❤❤❤❤😊😊😊

  • @eyobabebe7571
    @eyobabebe7571 Месяц назад +4

    Your voice is so soothing it always puts me at ease🥰Your voice is captivating

  • @delbaniali5574
    @delbaniali5574 Месяц назад +2

    ኡፍፍፍፍ❤❤❤ ደረሽሺልን ለጆሮአችን እኔ ሙዚቃ አፍቃሪ አይደለው ግን እማ ብቃትሸ ድምፀሸ 😢😢😢ሰው ናፍቆኘ ልቤ ደምቶ we love you !!💙💛❤🙏እመቤቴ🙏 ትጠብቅሸ !!እናመሰግናለን

  • @WerashMelika
    @WerashMelika Месяц назад +3

    አረ ውሃ ሁኘ አለኩ 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔 ኡፍፍፍፍፍ

  • @pomme-tptadesse4591
    @pomme-tptadesse4591 Месяц назад +4

    wow ... Eyawaza new yegebalign muzikaw erasu ....

  • @yenealemterefe8627
    @yenealemterefe8627 Месяц назад +3

    Meki please give us full Album❤

  • @ساره-س7ث4ق
    @ساره-س7ث4ق 12 дней назад

    መቅድየ የኔ ውብ ስታምር ዶሞ መካኣብ ምብል ኣልተጠቀመቸም❤❤❤❤ ድምፅሽ ዶሞ ዋው ❤❤❤❤ ሺ ኣመት ያኑርሽ 🤲🙏

  • @FikirYit76
    @FikirYit76 Месяц назад +1

    መቅዲዬ አንደኛየ ሚገርም ስራ ነው በርቺ😊😊

  • @Laly-ce2if
    @Laly-ce2if Месяц назад +2

    መቅዲ ምርጥ ስራ እንደወትረው❤

  • @اسماءالحنيطة
    @اسماءالحنيطة Месяц назад +1

    በዚህ ሳሀት የምትዘፍኑ ሰወች ታድላቹህ

  • @TibebuGetaw
    @TibebuGetaw Месяц назад +4

    በርች

  • @AbitiMolla
    @AbitiMolla Месяц назад +5

    መቅዬ❤ ሁሌም አንደኛ❤❤❤❤❤

  • @EniysheDemewoz
    @EniysheDemewoz Месяц назад +3

    እንዴት እንደምወድሽ

  • @LoTube-ux7pd
    @LoTube-ux7pd Месяц назад +1

    መቅዲ የምር ጉንጮችሽ እንዴት ደስ እንደሚሉኝ ቆንጅዬዋ መቅደስ ስወድሽ

  • @belaynehteshome1548
    @belaynehteshome1548 Месяц назад +2

    ደስ የሚል ስራ ነው መቅዲ እባክሽ አልበም ስሪልን

  • @የአዛኝቷልጅ
    @የአዛኝቷልጅ Месяц назад +1

    ውይ ይች ልጅ የሚገርም ብቃት ነው ያላት ግን በዛ ልክ እይታ የላትም ።
    ወደ ኃላ የረሳሁትን የፍቅር ጊዜ የተዳፈነ ስሜቴን ቀሰቀስሽው 😢
    ለጀሮ የሚስማማ ለስለስ ያለ ዜሜና ድምፅ ❤

  • @OmarDema-o9u
    @OmarDema-o9u 18 дней назад +1

    መቅዲዬ የኔ ቆንጆ በርች አሪፍ ነዉ ❤❤❤🎉🎉

  • @Asch-e1n
    @Asch-e1n Месяц назад +1

    እንኳን በሰላም መጣሸ

  • @NathanNebiyat
    @NathanNebiyat Месяц назад +3

    Love it!🎉 we need an album !!❤❤

  • @JemalRamse
    @JemalRamse Месяц назад

    ትግስት እወድሻለሁ አድናቅሽ ነው የውስጤን ትዝታ አስተወስኩ

  • @laygayint
    @laygayint 14 дней назад +2

    መቅዲየ ቆንጆ ዘፈኖችሽን በጣም ነው የምወዳቸው!!!!

  • @MissAbekjok64
    @MissAbekjok64 Месяц назад +2

    I don't understand the song but I'm being emotional 😢

  • @Gabrila967
    @Gabrila967 Месяц назад +4

    Love your voice mekdi konjo ❤️❤️

  • @behrudinbedruahmd
    @behrudinbedruahmd Месяц назад +4

    ዋው

  • @SaferryshYar
    @SaferryshYar Месяц назад +2

    ስወድሽ❤❤❤❤❤

  • @mandefrawujfkshambe6963
    @mandefrawujfkshambe6963 Месяц назад +5

    make me crazy is music 😢💔
    Thank you mak🙏

  • @رغدالشهري-و4م
    @رغدالشهري-و4م Месяц назад +1

    ድምጽሽ ሲያምር

  • @AlemsegedAbebe-h5d
    @AlemsegedAbebe-h5d Месяц назад +2

    MEKDIምርጥ እኮ ነሽ

  • @SelamEyayu-o9t
    @SelamEyayu-o9t Месяц назад +4

    Good luck yen wud❤❤❤❤

  • @MesiChannel19
    @MesiChannel19 Месяц назад +2

    የኔ ቆንጆ ባዲስ ስራ መጣሽልን እፍፍፍፍ ለኔ ነው የዘፈንሽው 😢😢😢😢💔💔💔💔💔

    • @fkrulove
      @fkrulove Месяц назад

      @@MesiChannel19 😢

  • @deeplearner-li8tk
    @deeplearner-li8tk Месяц назад +5

    mekdi, simply no word to express how i Love your music color.

  • @aberehambitwoded9742
    @aberehambitwoded9742 13 дней назад +3

    wow!!! what a goregeous music!!